Get In Touch
Bole, Africa Avenue Addis Ababa Ethiopia
Email info@orointbank.com
Ph: + 251 115 572 002
P.O.Box: 27530/1000 Addis Ababa,Ethiopia
Fax: + 251 115 572 002
SWIFT CODE: ORIRETAA

የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልዑካን ቡድን የእውቅና እና የማበረታቻ ሽልማት ተበረከተለት

አሮሚያ ባንክ ወጣት አትሌቶቻችን ለሀገራችዉ ባስመዘገቡት አንፀባራቂ ዉጤት የተሰማዉን ደስታ ይገልፃል፡፡ ባንካችን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዋና አጋር በመሆን ፌዴሬሽኑ የሚያስመዘግባቸዉን ሀገራዊ ድሎች መደገፉን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡

ለአትሎቶቹ በተደረገዉ የእውቅና እና የማበረታቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመንግስት ከፍተኛ ዓመራሮች፣ የፌዴሬሽኑ እና የኦሮሚያ ባንክ የስራ ሀላፊዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።