አሮሚያ ባንክ ወጣት አትሌቶቻችን ለሀገራችዉ ባስመዘገቡት አንፀባራቂ ዉጤት የተሰማዉን ደስታ ይገልፃል፡፡ ባንካችን የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ዋና አጋር በመሆን ፌዴሬሽኑ የሚያስመዘግባቸዉን ሀገራዊ ድሎች መደገፉን አጠናክሮ ይቀጥላል፡፡
ለአትሎቶቹ በተደረገዉ የእውቅና እና የማበረታቻ ሥነ-ሥርዓት ላይ የመንግስት ከፍተኛ ዓመራሮች፣ የፌዴሬሽኑ እና የኦሮሚያ ባንክ የስራ ሀላፊዎች፣ ታዋቂ ግለሰቦች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።