ውድ ደንበኞቻችን!
ከእኛ በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል፣ ከወዳጅ ዘመድዎ ከውጭ ሀገር የተላከልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ፣ በባንካችን ተቀብለው ሲቆጥቡ እና በእጅዎ የሚገኙትን የውጭ ሀገር ገንዘቦች በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ በእለቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ ተጨማሪ የ2 በመቶ ጉርሻ ከፈጣን አገልግሎት ጋር ያገኛሉ፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኙትን የኦሮሚያ ባንክ ቅርንጫፎች ይጎብኙ፡፡

