1. Announcement

በእለቱ የዉጭ ምንዛሪ ተመን ላይ 2 በመቶ ተጨማሪ ጉርሻ ይገባዎታል!

ውድ ደንበኞቻችን! ከእኛ በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል፣ ከወዳጅ ዘመድዎ ከውጭ ሀገር የተላከልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ፣ በባንካችን ተቀብለው ሲቆጥቡ እና በእጅዎ የሚገኙትን የውጭ ሀገር ገንዘቦች በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ በእለቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ ተጨማሪ የ2 በመቶ ጉርሻ ከፈጣን አገልግሎት ጋር ያገኛሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኙትን የኦሮሚያ ባንክ ቅርንጫፎች...

Exciting news for all AAU students!

Oromia Bank is offering thrilling prizes for those who download and use OrooDigital payement platform in connection with the Sport Festival at Addis Ababa University where in Our Bank is a platinum sponsor.

Pin It on Pinterest

×