1. Author archive for: Abeba Negash

የኦሮሚያ ባንክ የትርፍ ምጣኔ ከባለፈው የበጀት አመት ጋር ሲነፃፅር የ49 በመቶ እደገት እንዳለው ተመላከተ፡፡

ባንኩ በ2025/2026 የበጀት ዓመት በሁሉም ዋና ዋና ቁልፍ የአፈፃፀም መለከያዎች አመርቂ ዉጤት ማስመዝገቡን አስታወቋል፡፡ ባንኩ 17ኛዉን መደበኛ እና 6ኛ አስቸኳይ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ ጉባዔዎች በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል አካሂዷል፡፡የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር አስፋ ስሜ ለጠቅላላ ጉባዔው የዳይሬከትሮች ቦርድ አመታዊ የስራ ሪፓርት አቅርበዋል።የፋይናንስ ዘርፉ በአለም አቀፍ እና ሀገራዊ...

ኦሮሚያ ባንክ በሸገር ከተማ ገላን ክ/ከተማ ያስገነባዉን ለቅይጥ አገልግሎት የሚዉል ባለ 11 ወለል ህንፃ አስመረቀ።

ባንካችን በገላን ከተማ አስተዳደር  በሚገኘው  የልህቀት እና ኮንቬንሽን ማዕከሉ ወስጥ ያስገነባውን ባለ 11 ወለል የቅይጥ አገልግሎት ሕንፃ በዛሬዉ ዕለት ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፣ የባንካችን ከፍተኛ ባለአክሲዮች፣ ባለድርሻ አካላት እና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በታላቅ ድምቀት አስመርቋል። በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የባንካችን ዋና ስራ አስፈጻሚ ኦቦ ተፈሪ መኮንን፣...

Pin It on Pinterest

×