ኦሮሚያ ባንክ የ1446ኛውን የታላቁን የረመዷን ወር ምክንያት በማድረግ የሰደቃ መርሃ-ግብር በባንካችን ዋና መ/ቤት አካሄደ።

በዚህ የሰደቃ መርሃ-ግብር ላይ የባንካችን ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተወካይ፣ የባንካችን ከፍተኛ የአመራር አባላት፣ ዑለማኦች እና ጥሪ የተደረገላቸው የበጎ አድራጎት ድርጅቶች ተገኝተዋል፡፡ የረመዷን ወር የመተዛዘን እና የመረዳዳት ወር በመሆኑ፣ ኦሮሚያ ባንክ በአምስት የበጎ አድራጎት ድርጅቶች በኩል ለተቸገሩ ወገኖች ይዉል ዘንድ የገንዘብ ድጋፍ አበርክቷል፡፡...

Pin It on Pinterest

×