ኦሮሚያ ባንክ ለዲቦራ ፋውንዴሽን የገንዘብ ድጋፍ አበረከተ።

ድጋፉን ለፋውንዴሽኑ መስራችና የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ኦቦ አባዱላ ገመዳ እና ለዲቦራ ፋውንዴሽን ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት ያበረከቱት የኦሮሚያ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ኦቦ ተፈሪ መኮንን ናቸው። በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ኦቦ ተፈሪ መኮንን፤ የተደረገው ድጋፍ ፋውንዴሽኑ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸው ሕፃናት ላይ ከሚያከናውናቸው በጎ ተግባራት ጎን ለመቆም የታሰበ መሆኑን...

Pin It on Pinterest

×