15ኛው የኦሮሚያ ባንክ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በፊንፊኔ ሚሊኒየም አዳራሽ ተካሄደ። 0 comments15ኛው የኦሮሚያ ባንክ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኦሮሚያ ባንክ በተግዳሮት በታጀበ የባንኪንግ ኢንደስትሪ ዉስጥ የማይዋዥቅ የላቀ የአገልግሎት ማዕከልነቱን አስጠብቆ ቀጥሏል፡፡ ዘንድሮ አለም አቀፍ እና ሀገራዊ ተግዳሮቶች የባንኪንግ ዘርፉን በተለያየ መልኩ ቢፈትኑትም፤ ኦሮሚያ ባንክ ለፈተናዎቹ ሳይበገር በዋና ዋና ቁልፍ የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ዉጤቶችን አስመዝግቧል፡፡ በተለይም የጥሬ ገንዘብ እንቅስቃሴ...
ባንካችን ኦሮሚያ ባንክ ለተከታታይ 3ኛ ጊዜ የአውሮፓ ሶሳይቲ ፎር ኳሊቲ ሪሰርች (ESQR) የ2024 ዓለም-አቀፍ የጥራት ተሸላሚ መሆኑን አስመልክቶ የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን ለብዘሃን መገናኛ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ 0 commentsለተከታታይ 3ኛ ጊዜ የአውሮፓ ሶሳይቲ ፎር ኳሊቲ ሪሰርች (ESQR) የ2024 ዓለም-አቀፍ የጥራት ተሸላሚ ኦሮሚያ በንክ እያስመዘገበ ያለው የማይዋዥቅ የላቀ አገልግሎት ለዚህ ዓለም-አቀፍ እዉቅና ምክንያት መሆኑን የባንካችን ዋና ስራ አሰፈጻሚ አብራርተዉ፤ በተግዳሮቶች ዉስጥ ይህንን ሽልማት ማግኘታችን ለመላዉ የባንካችን ማህበረሰብ ትልቅ ኩራት መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡ የአውሮፓ ሶሳይቲ ፎር ኳሊቲ ሪሰርች (ESQR) ህዳር...