በእለቱ የዉጭ ምንዛሪ ተመን ላይ 2 በመቶ ተጨማሪ ጉርሻ ይገባዎታል!
ውድ ደንበኞቻችን! ከእኛ በሚሰሩ የገንዘብ አስተላላፊ ወኪሎች በኩል፣ ከወዳጅ ዘመድዎ ከውጭ ሀገር የተላከልዎትን ገንዘብ ከባንካችን ሲቀበሉ፣ በባንካችን ተቀብለው ሲቆጥቡ እና በእጅዎ የሚገኙትን የውጭ ሀገር ገንዘቦች በባንካችን ቅርንጫፎች ሲመነዝሩ በእለቱ የውጭ ምንዛሪ ተመን ላይ ተጨማሪ የ2 በመቶ ጉርሻ ከፈጣን አገልግሎት ጋር ያገኛሉ፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በአቅራቢያዎ የሚገኙትን የኦሮሚያ ባንክ ቅርንጫፎች...ኦሮሚያ ባንክ ከሳንቲም ፔይ ጋር – በጂማ ከተማ
ኦሮሚያ ባንክ ከሳንቲም ፔይ ጋር በመሆን የግብይት ስርዓቱን ያዘምናል የተባለው አዲስ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ማስተዋወቁን በመቀጠል በዛሬ ዕለትም የባንካችን ከፍተኛ ዓመራሮች እና ደንበኞች በተገኙበት በጂማ ከተማ ይፋ ተደርጓል። ኦሮሚያ ባንክ እና ሳንቲም ፔይ በጋራ በመሆን ለአገልግሎት ዝግጁ ያደረጉት አዲስ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት ከየትኛውም የባንክ ቁጥር በስልክዎ ካሜራ በመጠቀም QR ስካን...ለኦሮሚያ ባንክ ባለአክሲዮኖች የተደረገ የስብሰባ ጥሪ
የኦሮሚያ ባንክ የባለክሲዮኖች 15ኛ ዓመታዊ መደበኛ ጉባኤ ሰኞ ታህሳስ 7 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 2:00 ጀምሮ በሚሊኒየም አዳራሽ ይካሄዳል

