ኦሮሚያ ባንክ “ተደራሽ የብድር አገልግሎት ለሁሉም ዜጎች” በሚል መሪ ቃል ለአንድ ወር የሚቆይ የሚልኪ ዲጂታል የብድር አገልግሎት የገበያ ንቅናቄ አስጀመረ፡፡

የንቅናቄው የማስጀመሪያ መርኃ-ግብርን በንግግር የከፈቱት የኦሮሚያ ባንክ የዲጂታል ባንኪንግ አገልግሎት ቺፍ ኦፊሰር ኦቦ እርስቴ ወ/ማርያም፤ ሚልኪ ዲጂታል የብድር አገልግሎት፤ በዋስትና እጦት ምክንያት ከፋይናንስ አቅርቦት ርቀዉ የቆዩ በርካታ የህብረተሰብ ክፍሎችን ተጠቃሚ እያደረገ ይገኛል ብለዋል፡፡ የባንኩን ማስያዣ አልባ የብድር አገልግሎት ለሰፊዉ ማህበረሰብ ለማዳረስ እና የፍይናንስ አካታችነትን ለማረጋገጥ ለአንድ ወር...

የኦሮሚያ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ እና ከፍተኛ የማኔጅመንት አባላት፤ የፊኒሺንግ ስራው እየተቀላጠፈ የሚገኘውን ባለ 35 ወለል የባንካችንን የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ህንፃ ጎበኙ።

በመሀል ፊንፊኔ ጎማ ቁጠባ አከባቢ የማጠቃለያ ሥራው እየተገባደደ የሚገኘው የኦሮሚያ ባንክ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ሰማይ ጠቀስ ህንፃ፤ የውስጠኛው የፓርቲሽን ስራ ሙሉ በሙሉ ተጠናቋል። የማጠቃለያ ግንባታ ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የኤሌክትሮ መካኒካል ስራ 80 በመቶ ተገባዷል። ለህንፃው ተብለው ከሀገር ውጪ የተመረቱ የከርቴን ዎል እና የመስታወት ምርቶች ሙሉ በሙሉ ተጠናቀው ምርቶቹ የግንባታ ቦታ ላይ ደርሰዋል። በጥቂት ቀናት...

Pin It on Pinterest

×