Oromia Bank Organizes Training on AML/CFT

Our Bank has organized a one-day training on Anti-Money Laundering (AML) and Countering the Financing of Terrorism (CFT) in line with FATF standards. The program, taking place today at De Leopol Hotel, brings together 140 participants including, Department and...

የኦሮሚያ ባንክ ዓመታዊ የችግኝ ተከላ መርሃ-ግብር ሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ በሚገኘው የባንኩ የልህቀትና ኮንቬንሽን ማዕከል ተካሄደ።

የኦሮሚያ ባንክ ከፍተኛ የስራ ሀላፊዎች እና ሰራተኞች የቅርንጫፍ ስራ አስኪያጆች በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሀ-ግብሩ ላይ ተሳተፈዋል። የኦሮሚያ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኮንን በመርሃ-ግብሩ ላይ ባስተላፉት መልዕክት ባንካችን ማህበራዊ ሀላፊነቱን ለመውጣት ላለፉት በርካታ ዓመታት ሰራተኞቹን በማሳተፍ በችግኝ ተከላ ላይ በስፋት ሲሳተፍ ቆይቷል ብለዋል። በቀጣይም ባንኩ በሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በንቃት...

የኦሮሚያ ባንክ ዓመታዊ የስራ አስከያጆች ጉባዔ፤ ለሚቀጥለው የሥራ ዘመን አቅጣጫዎች በማስቀመጥ በስኬት ተጠናቋል።

በዓመታዊ ግምገማዉ ላይ የቀጠና ጽ/ቤት እና ቅርንጫፎች የስራ አፈፃፀም ሪፓርት ቀርቦ ውይይት ተካሂዶበታል። ባንኩ የ2024/25 የበጀት ዓመት 3.3 ቢሊዮን ብር ያልተጣራ ትርፍ ማስመዝገቡን በጉባዔው ላይ ተገልጿል። ይህም በባንኩ ታሪክ ከፍተኛ ዉጤት ሆኖ ተመዝግቧል። የኦሮሚያ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን፤ ባንካችን ያለፈውን የበጀት ዓመት ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ ፈተናዎችን ተቋቁሞ አስደናቂ ውጤት...

ኦሮሚያ ባንክ 2024/2025 የበጀት ዓመትን በአስደማሚ ዉጤት ማጠናቀቁን አስመልክቶ የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክት አስተላለፈ፡፡

ባንኩ በተጠናቀቀዉ የበጀት ዓመት በታሪኩ የላቀ ዉጤት ማስመዝገቡን ምክንያት በማድረግ ፤ ለዉድ ደንበኞቹ፥ለስራ ዓመራር ቦርድ፣ ለማኔጅመንቱ ፥ ለመላዉ ሰራተኞቹ እና ደንበኞቹ የእንኳን ደስ አላችሁ መልክት አስተላልፏል፡፡ በዋናዉ መስሪያ ቤት በተዘጋጀዉ የምስጋና መርኃ-ግብር ላይ የባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን፤ ያለፈውን የበጀት ዓመት  በርካታ ውጫዊ እና ውስጣዊ ፈተናዎችን ተቋቁመን  አስደማሚ ዕድገት...

Pin It on Pinterest

×