ዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን በኦሮሚያ ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በደማቅ ሥነ-ሥርዓት ተክብሯል፡፡

በሥነ-ሥርዓቱ ላይ በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የኦሮሚያ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኮንን፤ ሴቶች የባንካችን ስኬት የጀርባ አጥንት ናቸዉ ብለዋል፡፡ ሴቶችን ማብቃት እና መደገፍ ማህበረሰቡን መደገፍ ነዉ ያሉት ኦቦ ተፈሪ፤ ባንካችን የሴቶችን እኩልነት እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጠንክሮ ይሰራል ብለዋል፡፡  በባንካች የሴቶች ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱን በመጠቆም። በኦሮሚያ ባንክ ዋና መስሪያ...

የኢትዮጵያ እሰልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ም/ቤት ፕሬዝዳንት ክቡር ዶ/ር ሼክ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ የፊኒሺንግ ስራዉ እየተጠናቀቀ የሚገኘዉን የኦሮሚያ ባንክ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ጎበኙ፡፡

ከባንኩ መስራቾች አንዱ የሆኑት እና ለረጅም ጊዜ የኦሮሚያ ባንክ የሸሪያ አማካሪዎች ኮሚቴ ሰብሳቢ በመሆን እያገለገሉ ያሉት ክቡር ዶ/ር ሼክ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ፥ በመሃል ፊንፊኔ ጎማ ቁጠባ አከባቢ እየተገነባ የሚገኘዉን ባለ 35 ወለሉ የባንኩ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ጐብኝተዋል፡፡ ከጉብኝቱ በኃላ ክቡር ዶ/ር ሼክ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኦሮሚያ ባንክ የሙስሊሙ ማህበረሰብ የዘመናት ጥያቄ የሆነዉን...

ኦሮሚያ ባንክ የደንበኞች የምስጋና ሳምንት የማስጀመሪያ መርሀ ግብር አካሄደ

ኦሮሚያ ባንክ “ልባዊ ምስጋናችን በተግባር’’ በሚል መሪ ቃል ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት ከዛሬ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በዋናው መስሪያ ቤት እና በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በደማቅ ሁኔታ ማክበር ጀምሯል፡፡ የኦሮሚያ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን በመርሃ-ግበሩ ማስጀመሪያ ስነ-ሥርዓት ላይ እንደገለጹት ባንኩ ከምስረታው ጀምሮ የደንበኞቹን ፍላጐት ለማርካት፤ ደንበኛ-ተኮር...

Pin It on Pinterest

×