Ezine 15
© Ezine 15, March at Oromia Bank
አሮሚያ ባንክ በፊንፊኔ ከተማ የተካሄደዉን 55ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዉድድር ዋና አጋር መሆኑን ሲገልፅ ታለቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡
ኦሮሚያ ባንክ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር የሀገራችንን ስም እና ሰንደቅ አላማ በአለም አደባባይ ከፍ አድርገዉ የሚያሳዩ ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት የስፓርቱን ዘርፍ እየደገፈ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የተካሄደዉ ይህ ዉድድር ለስድስት ቀናት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ለሀገራችን አዲስ የሆነዉ Time Tronics የተሸኘ ቴክኖሎጂ ስራ ላይ አዉሏል። ዉድድሩ መጋቢት 20 ቀን...Ezine 14
© Ezine 14, Championing Humanity Through a Ramadan CSR Initiative

