ኦሮሚያ ባንክ እና ቪዛ ኢንኮርፖሬትድ በእስትራቴጂክ አጋርነት አብሮ ለመስራት የስምምነት ሰነድ ተፈራረሙ፡፡

ሰምምነቱን የፈረሙት የኦሮሚያ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኮንን እና በቪዛ ኢንኮርፖሬትድ የምስራቅ አፍሪካ ቀጠና እና የኢትዮጵያ ሥራ አስከያጅ ኦቦ ያሬድ እንዳለ ናቸዉ፡፡ በስምምነቱ ላይ የኦሮሚያ ባንክ ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኮንን ባስተላለፉት መልዕክት ኦሮሚያ ባንክ ለደንበኞቹ ዘመኑን የዋጀ፤ ምቹ እና ቀለጣፋ ዓለም አቀፍ የክፍያ ካርድ አገልግሎቶችን ለማስፋፋት ለሰነቀዉ እቅድ ይህ አጋርነት እንደ...

እንኳን ደስ አላችሁ እንኳን ደስ አለን!

ግራንድ አፍሪካን የተቋማትና የአመራር ሽልማት ግራንድ አፍሪካን የተቋማትና የአመራር ሽልማት ድርጅት ባንካችንን ኦሮሚያ ባንክ እና የባንካችንን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኮንን በአፍሪካ የኢንደስትሪ ልማት ልዩ ምዘና የተቋም ስኬት እና የአመራር ልህቀት የ2017 ዓ.ም ከፍተኛ የክብር ሽልማት ከነግዴታዉ፤ ጥቅሙ እና ሙሉ ክብሩ ጋር ሸልሟል፡፡ ለዉጤታማ ተቋማት እዉቅና በመስጠት የሚታወቀዉ ግራንድ አፍሪካን የተቋማትና...

Pin It on Pinterest

×