በዚህ የሰደቃ መርሃ ግብር ድጋፍ የተደረገላቸዉ ድርጅቶች መካከል፦1. አወሊያ የእርዳታና ልማት ድርጅት አንድ ሚሊዮን ብር፣2. አል አማና አብዱልፈታ ፋዉንዴሽን 750 ሺህ ብር፣3. ኢህሳን ፋዉንዴሽን 500 ሺህ ብር፣4. ኡሙት ኢስላሚክ የበጎ አድራጎት ድርጅት 500 ሺህ ብር፣5. ኤጌሬፍ የበጎ አድራጎት ድርጅት 500 ሺህ ብር እንዲሁም6. መርሃባ ኸደም ኢስላሚክ ማህበር 500 ሺህ ብር ድጋፍ ተደርጎላቸዋል፡፡የኦሮሚያ ባንክ...
በሥነ-ሥርዓቱ ላይ በመገኘት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የኦሮሚያ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኮንን፤ ሴቶች የባንካችን ስኬት የጀርባ አጥንት ናቸዉ ብለዋል፡፡ ሴቶችን ማብቃት እና መደገፍ ማህበረሰቡን መደገፍ ነዉ ያሉት ኦቦ ተፈሪ፤ ባንካችን የሴቶችን እኩልነት እና ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ጠንክሮ ይሰራል ብለዋል፡፡ በባንካች የሴቶች ተሳትፎ እየጨመረ መምጣቱን በመጠቆም። በኦሮሚያ ባንክ ዋና መስሪያ...
ከባንኩ መስራቾች አንዱ የሆኑት እና ለረጅም ጊዜ የኦሮሚያ ባንክ የሸሪያ አማካሪዎች ኮሚቴ ሰብሳቢ በመሆን እያገለገሉ ያሉት ክቡር ዶ/ር ሼክ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ፥ በመሃል ፊንፊኔ ጎማ ቁጠባ አከባቢ እየተገነባ የሚገኘዉን ባለ 35 ወለሉ የባንኩ የሽግግር ዋና መስሪያ ቤት ጐብኝተዋል፡፡ ከጉብኝቱ በኃላ ክቡር ዶ/ር ሼክ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ ባስተላለፉት መልዕክት፤ ኦሮሚያ ባንክ የሙስሊሙ ማህበረሰብ የዘመናት ጥያቄ የሆነዉን...
ኦሮሚያ ባንክ “ልባዊ ምስጋናችን በተግባር’’ በሚል መሪ ቃል ለአንድ ሳምንት የሚቆይ የደንበኞች ሳምንት ከዛሬ የካቲት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ በዋናው መስሪያ ቤት እና በሁሉም የባንኩ ቅርንጫፎች በደማቅ ሁኔታ ማክበር ጀምሯል፡፡ የኦሮሚያ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን በመርሃ-ግበሩ ማስጀመሪያ ስነ-ሥርዓት ላይ እንደገለጹት ባንኩ ከምስረታው ጀምሮ የደንበኞቹን ፍላጐት ለማርካት፤ ደንበኛ-ተኮር...
Oromia Bank conducted Semi-Annual Management Performance Review Meeting under the theme: ’Voices of Commitment, Full Engagement, Execution and Sustainable Delivery,’’ at Ethiopian Sky Light Hotel. The Bank’s Board of Directors, Senior and mid-level Management team...