ኦሮሚያ ባንክ የበጀት ዓመቱን በአመርቂ ዉጤት ማጠናቀቁን አስታወቀ

ኦሮሚያ ባንክ የ2025/2026 የበጀት ዓመት በስኬት ማጠናቀቁን አስመልክቶ በዋና መስሪያ ቤት የእንኳን ደስ ያላችሁ መርሃ ግብር አካሄዷል፡፡ በዚህ መርሃ ግብር ላይ የእንኳን ደስ ያላችሁ መልዕክት ያስተላለፉት የኦሮሚያ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን በአለም አቀፍ እና ሀገር አቀፍ ሁኔታዎች የፋይናንስ ዘርፉ ተለዋዋጭና ተገማች ባልሆነበት ሁኔታ ዉስጥ ባንካችን  ፈተናዎችን ተቋቁሞ የበጀት ዓመቱን በአመርቂ...

ኦሮሚያ ባንክና የኢ.ፌ.ድ.ሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡

ኦሮሚያ ባንክና የኢ.ፌ.ድ.ሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር በጋራ ለመስራት የሚያስችላቸዉን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመዋል፡፡ ስምምነቱን የፈረሙት የኢ.ፌ.ድ.ሪ ሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል እና የኦሮሚያ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ኦቦ ተፈሪ መኮንን ናቸዉ፡፡ በስምምነት መርሃ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚንስትር ክብርት ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል፤ ሚኒስቴር...

ኦሮሚያ ባንክ ለተለያዩ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የአምስት ሚልዮን ብር ድጋፍ አደረገ

ኦሮሚያ ባንክ የ2018 ዓ.ም የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ለሀገር በቀል ግብረ ሰናይ ድርጅቶች የድጋፍ መርሃ ግብር አካሄዷል። ኦሮሚያ ባንክ ከተቋቋመለት ተልዕኮዎች መካከል በተለያዩ ማህበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊ እንዲሁም በተፈጥሮ እና ሰዉ ሰራሽ ችግሮች ተጋላጭ ለሆኑ የማህበረሰብ ክፍሎች ወገንተኝነቱን በማሳየት ማህበራዊ ኃላፊነቱን መወጣት ነዉ። በዚህ መርሃ ግብር ድጋፍ የተደረገላቸዉ ድርጅቶች፦ 1. የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ...

አሮሚያ ባንክ በፊንፊኔ ከተማ የተካሄደዉን 55ኛዉ የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዉድድር ዋና አጋር መሆኑን ሲገልፅ ታለቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር የሀገራችንን ስም እና ሰንደቅ አላማ በአለም አደባባይ ከፍ አድርገዉ የሚያሳዩ ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት የስፓርቱን ዘርፍ እየደገፈ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የተካሄደዉ ይህ ዉድድር ለስድስት ቀናት ሲካሄድ የቆየ ሲሆን ለሀገራችን አዲስ የሆነዉ Time Tronics የተሸኘ ቴክኖሎጂ ስራ ላይ አዉሏል። ዉድድሩ መጋቢት 20 ቀን...

Pin It on Pinterest

×