ኦሮሚያ ባንክ ለዲቦራ ፋውንዴሽን የገንዘብ ድጋፍ አበረከተ።

ድጋፉን ለፋውንዴሽኑ መስራችና የቦርድ ሊቀመንበር ክቡር ኦቦ አባዱላ ገመዳ እና ለዲቦራ ፋውንዴሽን ከፍተኛ የስራ አመራር አባላት ያበረከቱት የኦሮሚያ ባንክ ዋና ስራ አስፈፃሚ ክቡር ኦቦ ተፈሪ መኮንን ናቸው። በመርሐ ግብሩ ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት ኦቦ ተፈሪ መኮንን፤ የተደረገው ድጋፍ ፋውንዴሽኑ የአዕምሮ ዕድገት ውስንነት ያለባቸው ሕፃናት ላይ ከሚያከናውናቸው በጎ ተግባራት ጎን ለመቆም የታሰበ መሆኑን...

ኦሮሚያ ባንክ 42ኛውን የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና ዋና አጋር መሆኑን ሲገልፅ ታላቅ ደስታ ይሰማዋል፡፡

ኦሮሚያ ባንክ ቀልጣፋ እና ዘመናዊ የባንክ አገልግሎት ከመስጠት ባሻገር የሀገራችንን ስም እና ሰንደቅ አላማ በአለም አደባባይ ከፍ አድርገዉ የሚያሳዩ ተተኪ አትሌቶችን ለማፍራት የስፓርቱን ዘርፍ እየደገፈ ይገኛል፡፡ በኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን አዘጋጅነት የተካሄደዉ 42ኛው የጃንሜዳ ኢንተርናሽናል አገር አቋራጭ ሻምፒዮና በተለያዩ ርቀቶች ዉድድር የተካሄደ ሲሆን የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኮንን በዝግጅቱ...

Pin It on Pinterest

×