15ኛው የኦሮሚያ ባንክ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ በፊንፊኔ ሚሊኒየም አዳራሽ ተካሄደ።

15ኛው የኦሮሚያ ባንክ የባለአክሲዮኖች መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤ ኦሮሚያ ባንክ በተግዳሮት በታጀበ የባንኪንግ ኢንደስትሪ ዉስጥ የማይዋዥቅ የላቀ የአገልግሎት ማዕከልነቱን አስጠብቆ ቀጥሏል፡፡ ዘንድሮ አለም አቀፍ እና ሀገራዊ ተግዳሮቶች የባንኪንግ ዘርፉን በተለያየ መልኩ ቢፈትኑትም፤ ኦሮሚያ ባንክ ለፈተናዎቹ ሳይበገር በዋና ዋና ቁልፍ የአፈፃፀም መለኪያዎች አመርቂ ዉጤቶችን አስመዝግቧል፡፡ በተለይም የጥሬ ገንዘብ እንቅስቃሴ...

ባንካችን ኦሮሚያ ባንክ ለተከታታይ 3ኛ ጊዜ የአውሮፓ ሶሳይቲ ፎር ኳሊቲ ሪሰርች (ESQR) የ2024 ዓለም-አቀፍ የጥራት ተሸላሚ መሆኑን አስመልክቶ የባንካችን ዋና ሥራ አስፈፃሚ ኦቦ ተፈሪ መኰንን ለብዘሃን መገናኛ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡

ለተከታታይ 3ኛ ጊዜ የአውሮፓ ሶሳይቲ ፎር ኳሊቲ ሪሰርች (ESQR) የ2024 ዓለም-አቀፍ የጥራት ተሸላሚ ኦሮሚያ በንክ እያስመዘገበ ያለው የማይዋዥቅ የላቀ አገልግሎት ለዚህ ዓለም-አቀፍ እዉቅና ምክንያት መሆኑን የባንካችን ዋና ስራ አሰፈጻሚ አብራርተዉ፤ በተግዳሮቶች ዉስጥ ይህንን ሽልማት ማግኘታችን ለመላዉ የባንካችን ማህበረሰብ ትልቅ ኩራት መሆኑን አስገንዝበዋል፡፡ የአውሮፓ ሶሳይቲ ፎር ኳሊቲ ሪሰርች (ESQR) ህዳር...

ኦሮሚያ ባንክ ከሳንቲም ፔይ ጋር – በጂማ ከተማ

ኦሮሚያ ባንክ ከሳንቲም ፔይ ጋር በመሆን የግብይት ስርዓቱን ያዘምናል የተባለው አዲስ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች ማስተዋወቁን በመቀጠል በዛሬ ዕለትም የባንካችን ከፍተኛ ዓመራሮች እና ደንበኞች በተገኙበት በጂማ ከተማ ይፋ ተደርጓል። ኦሮሚያ ባንክ እና ሳንቲም ፔይ በጋራ በመሆን ለአገልግሎት ዝግጁ ያደረጉት አዲስ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት ከየትኛውም የባንክ ቁጥር በስልክዎ ካሜራ በመጠቀም QR ስካን...

የግብይት ስርዓቱን ያዘምናል የተባለው አዲስ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት በሻሻማኔ ከተማም ይፋ ተደረጓል!

የግብይት ስርዓቱን ያዘምናል የተባለው አዲስ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት በሻሻማኔ ከተማም ይፋ ተደረጓል! ኦሮሚያ ባንክ ከሳንቲም ፔይ ጋር በመሆን በተለያዩ የሀገራችን ከተሞች አዲስ የዲጂታል ክፍያ ስርዓት ማስተዋወቁን ቀጥሏል። በዛሬ ዕለትም በሻሸመኔ ከተማ የአገልግሎት ሰጭ ድርጅቶች፣ ደንበኞች እና የተለያዩ የንግድ ተቋማት በተገኙበት ይፋ ተደርጓል! ኦሮሚያ ባንክ እና ሳንቲም ፔይ በጋራ በመሆን ቀደም ሲልም በጅግጅጋ፣ ሐዋሳ...

Pin It on Pinterest

×